የበረዶ ዉሽንፍር በአሜሪካ19 ጥር 2007ማክሰኞ፣ ጥር 19 2007የዩናይትድ ስቴትስን ሰሜን ምሥራቃዊ ግዛቶች ጠንካራ የበረዶ ዉሽንፍር እንደመታ ዘገባዎች ያመለክታሉ። እስከ60 ሴንቲ ሜትር እንደሚደርስ የተነገረዉ እጥጥ ባዘቶ ብናኝ ወርዶ የሚከመረዉ በረዶ በተለይ የኒዮርክ ግዛትን ከነፋስ ጋ ተዳምሮ ነዉ የገረፈዉ።https://p.dw.com/p/1ERG1ምስል Reuters/A. Latifማስታወቂያ በዚህ ምክንያት በርካታ በራረዎች መሠረዛቸዉን ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸዉን፣ ሠራተኞችም ሳይሹት ፈቃድ እንዲወጡ መገደዳቸዉን ዘገባዎች ያመለክታሉ። ስለበረዶዉ ዉሽንፍር ዋሽንግተን የሚገኘዉ ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋን እሱ በሚገኝበት ሀገር ሲነጋ ደዉዬ ጠይቄዋለሁ። መክብብ ሸዋ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ