1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቆላማ አካባቢ ደኖች ጥቅምና ይዞታዉ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 6 2001

ኢትዮጵያ በደረቅ አካባቢ ከሚገኙ ደኖቿ በሙጫና እጣን ምርት ከፍተኛ ጥቅም የምትችል አገር ናት።

https://p.dw.com/p/HWrp
...ምስራቅ ኢትዮጵያ...
...ምስራቅ ኢትዮጵያ...ምስል AP

ለአብነት ያህል ባለፉት ጊዜያት በተደረገ የእጣን፤ ሙጫና ከርቤ ሽያጭ ከ152ሚሊዮን በላይ የዉጪ ምንዛሪ አግኝታለች። ለመሆኑ ይዞታዉ ምን ይመስል ይሆን? በአገሪቱ የደን ሃብት እጅግ ተመናምኖ ወትሮ ከነበረዉ ዛሬ ዛሬማ ወደሶስት ነጥብ ስድስት በመቶ ገደማ ወርዷል። ያ ማለት አገሪቱ ካላት የቆዳ ስፋት ጋ ሲተያይ የለም ቢባል ይቀላል።

ሸዋዬ ለገሠ