የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት አቋረጡ13 ኅዳር 2003ሰኞ፣ ኅዳር 13 2003በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ከብዙ ክርክርና ድርድር በኋላ ያነሷቸው ጥያቄዎች ባለመመለሳቸው ትምህርት አቁመው መሰንበታቸው ተጠቆመ። ሰኞ ህዳር 13ቀን 2003ዓ.ም. ደግሞ ተማሪዎቹ ግቢውን ለቀው እንዲወጡ መደረጋቸውም ተገልጧል።https://p.dw.com/p/QFUbየቅድስት ስላሴ ቤተ-ክርስቲያንምስል APማስታወቂያተማሪዎቹ ችግራቸውን ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ሴቶች ጉዳይ ፅህፈት ቤት በሰላማዊ ሰልፍ እንዳቀረቡም ታውቋል። ታደሰ እንግዳው በቦታው ተገኝቶ የሚከተለውን አጠናቅሯል። ታደሰ እንግዳው ማንተጋፍቶት ስለሺ ተክሌ የኋላ