የቅንጦት ብድር፤ ብድርን የማብዛት አደጋዎች ክፍል 66 ጥቅምት 2006ረቡዕ፣ ጥቅምት 6 2006በማድመጥ መማርhttps://p.dw.com/p/1A0Xhማስታወቂያ ባለፈው ክፍል የጄዲ ጎደኞች ከገንዘብ አበዳሪው ሸሽተው ሲሮጡ ፤ ጄኒ እጇን ተሰብራለች። ምን ይፈጠር ይሆን?