የቅንጦት ብድር ፤ ብድርን የማብዛት አደጋዎች ክፍል 529 መስከረም 2006ረቡዕ፣ መስከረም 29 2006በማድመጥ መማርhttps://p.dw.com/p/19wWVማስታወቂያ ጄዲ ብስክሌት የሚገዛበትን ገንዘብ ለማግኘት የአባቱን ፊርማ አስመስሎ በመፈረሙ አባቱ ነገሩን ሲደርሱበት ከሚማርበት ክፍል ጆሮውን ቆንጥጠው አስወጥተውታል። ሌላ ምን አይነት ቅጣት ይደርስበት ይሆን?