የቅንጦት ብድር ፤ብድርን የማብዛት አደጋዎች ክፍል 420 መስከረም 2006ሰኞ፣ መስከረም 20 2006በማድመጥ መማርhttps://p.dw.com/p/19qRsማስታወቂያ ባለፈው ሳምንት ጄዲ ሻርክ ከሚባለው ሰው ገንዘብ ለመበደር ሞክሮ ነበር ። ግለሰቡ መያዣ የሚሆን ዋስትና ፈልጓል። ጄዲ ደግሞ አንድ ሀሳብ አለው። ጭውውቱን ይከታተሉ።