የቂሊንጦ ማረምያ ቤት ቃጠሎና የተቃዋሚ መሪዎች ጥሪ30 ነሐሴ 2008ሰኞ፣ ነሐሴ 30 2008በቂሊንጦ ማረምያ ቤት በተነሳዉዉ ቃጠሎ የታሰሩ አባሎቻችን ነሕይወት ይኑሩ አይኑሩ ማወቅ አልቻልንም ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ገለጹ።https://p.dw.com/p/1Jw2Xማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ጥሪ ያቀረቡት ፓርቲዉች እንደገተናገሩት መንግሥት የግልጽነት መርህን በመከተል ስለሁኔታዉ ዝርዝር መግለጫ እንዲሰጥም ጠይቆአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጥሪ ካቀረቡት የፓርቲ መሪዎች አነጋግሮዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሐመድ