የቁጫ ወረዳ ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጣቸው19 ጥቅምት 2006ማክሰኞ፣ ጥቅምት 19 2006በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን የቁጫ ወረዳ ተማሪዎች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ካልሆነ አንማርም በማለት ትምህርት አቋረጡ። ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዲርቁ አነሳስታችኋል በሚል የተጠረጠሩhttps://p.dw.com/p/1A7r7ምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ዘጠኝ ተማሪዎች ለጥቂት ጊዜ ታስረው በዋስ እንደተፈቱ፣ ሌሎች ሰባት ደግሞ ለአንድ ዓመት ከትምህርት ቤቱ መታገዳቸውን ጉዳዩን በቅርብ የተከታተሉ ወገኖች ለዶይቸ ቬለ አስታውቀዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ