1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

  የቁም ከብት የዉጪ ንግድ

ረቡዕ፣ ግንቦት 21 2011

ከትሽዋም ገቢ ጠቀም ያለዉ ከሚገኙባቸዉ አንዱ በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኩል ለዉጪ ገበያ የሚቀርበዉ የቁም ከብት ነዉ።አሁን ግን፣ የቁም ከብት ነጋዴዎች እንደሚሉት፣ በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኩል ወደ ዉጪ የሚላከዉ አብዛኛዉ ሸቀጥ በተለይም የቁም ከብት ቁጥር እየቀነሰ፣ ገቢና ገበያዉም እያሽቆለቆለ ነዉ

https://p.dw.com/p/3JRsj
Irland Rinder auf der Weide
ምስል picture-alliance/robertharding

የቁም ከብት ወጪ ንግድ በምስራቅ ኢትዮጵያ

ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ኢትዮጵያ በቁም ከብት ብዛት ከአፍሪቃ የመጀመሪያዉን ደረጃ ትይዛለች።ሐገሪቱ ከቁም ከብት ወይም ከከብት ተዋፅዕ ሽያጭ የምታገኘዉ ገቢ ግን እጅግ አናሳ ነዉ።ከትሽዋም ገቢ ጠቀም ያለዉ ከሚገኙባቸዉ አንዱ በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኩል ለዉጪ ገበያ የሚቀርበዉ የቁም ከብት ነዉ።አሁን ግን፣ የቁም ከብት ነጋዴዎች እንደሚሉት፣ በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኩል ወደ ዉጪ የሚላከዉ አብዛኛዉ ሸቀጥ በተለይም የቁም ከብት ቁጥር እየቀነሰ፣ ገቢና ገበያዉም እያሽቆለቆለ ነዉ።ነጋዴዎቹ እንደሚሉት ምክንያቱ ብዙ ነዉ።ቀዳሚዉ ግን ሕገ-ወጥ ንግድ ወይም ኮንትሮባንድ ነዉ።የቁም ከብት ንግድና ፈተናዉ የዛሬዉ ከኤኮኖሚዉ ዓለም ዝግጅታችን ትኩረት ነዉ።የድሬዳዋዉ ወኪላችን መሳይ ተክሉ እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ