የቀጠለው የሊቢያው ጦርነት እና ውዝግቡ7 ሐምሌ 2003ሐሙስ፣ ሐምሌ 7 2003አራት ወር የዘለቀው የሊቢያ ውዝግብ በፖለቲካ ውይይት መፍትሄ እንዲፈለግለት የመፈለጉ አዝማሚያ ከሁሉም ወገኖች እየታየ ነው።https://p.dw.com/p/RZs4ምስል dapdማስታወቂያየሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊን በጦር ርምጃ ብቻ ማስወገድ እንደማያቻል በወቅቱ ተስተውሎዋል። ይህ በዚህ እንዳለ የሊቢያ ተቀናቃኝ ወገኖች መሪ ማህሙድ ጂብሪል ትናንት በብራስልስ ቤልጅየም ከሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን፣ ኔቶ እና ከአውሮጳ ህብረት ባለስልጣናት ጋ ተወያይተዋል። ገበያው ንጉሴ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ