የቀድሞ የቤንሻንጉል ብሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት ያለመከሰስ መብት መነሳት7 ጥቅምት 2004ማክሰኞ፣ ጥቅምት 7 2004አራተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀድሞ የቤንሻንጉል ቭሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት አሁን ደግሞ የማህበራት ማደራጃ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ያረጋል አይሸሹን ያለመከሰስ መብት ገፈፈ።https://p.dw.com/p/Rradምስል DWማስታወቂያየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ እና ፍትሕ አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ አቶ ያረጋል አይሸሹ በሥልጣን ዘመናቸው ከ 1998 ዓም ጀምሮ ሰማንያ ሶስት ሚልዮን ብር በሙስና ያላግባብ ጥቅም ለማግኘት ሲሉ አባክነዋል በሚል ለምክር ቤቱ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ነው አሁን ያለመከሰስ መብታቸው የተገፈፈው። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌሂሩት መለሰ