የቀይ መስቀል እንቅስቃሴ20 ግንቦት 2001ሐሙስ፣ ግንቦት 20 2001ዓለም ዓቀፍ ቀይ መስቀል ICRC በዓለም የተከሰተዉ የምጣኔ ሃብት ቀዉስ በዓለም ዙሪያ ርዳታዉንና የግብረ ሰናይ ተግባራትን እንደጎዳ አስታወቀ።https://p.dw.com/p/Hzb3ቀይ መስቀል በሥራ ላይምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ባለፈዉ የአዉሮጳዉያን ዓመት በርከት ያለ ገንዘብ እንዳወጣ ትናንት ይፋ ባደረገዉ ዓመታዊ የስራ እንቅስቃሴ ዘገባዉ የገለፀዉ ICRC ለዚህም አፍጋኒስታን ሶማሊያና ፓኪስታን ዓይነተኛ ማሳያዎች መሆናቸዉን ጠቁሟል። ድርጅቱ በኢትዮጵያ የሚያደርገዉ እንቅስቃሴም ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ እየቀነሰ እንደመጣ ተመልክቷል። ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ፣