የቀሪዎቹ ቤተ-እስራኤላውያን እጣ18 መስከረም 2008ማክሰኞ፣ መስከረም 18 2008በጎንደር ከተማ አቅራቢያ በሚገኙ ሁለት መንደሮች እና አካባቢዎች አሁንም የቤተ እስራኤላውያን አባላት ይኖራሉ። ከነዚሁ መካከል ገሚሱ የሚተዳደረው በእጅ ስራ ነው።https://p.dw.com/p/1GfU3ምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ሌላው ወገን አንድ ቀን ወደ እስራኤል የፈለሱትን ቤተ ዘመዶቹን መቀላቀል የሚችልበትን እድል በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ ሁለቱንም ወገኖች ወደ ጎንደር በመሄድ የጎበኘው የአዲስ አባባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከው ዘገባ አመልክቶዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ