የሽግግር መንግሥት ለደቡብ ሱዳን 29 ግንቦት 2006ዓርብ፣ ግንቦት 29 2006በደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት፤ ያስችላል የተባለለት ከደቡብ ሱዳን ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍል ያካተተዉ ስብሰባ ይደረጋል ከተባለለት ቀን ዘግየት ብሎ ዛሬ በአፍሪቃ ኅብረት ስራዉን ጀምሯል።https://p.dw.com/p/1CDvlምስል DWማስታወቂያ እስከ ነገ ይዘልቃል ስለተባለዉ ሥብሰባ፤ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ፤ ከተደራዳሪዎቹ መካከል የአንደኛዉን ወገን የሆኑትና፤ በቅርቡ የተዋቀረዉ የቀድሞ እስረኞች ቃል አቀባይ ከጆን ሉክ ጋር ቃለ-ምልልስ አድርጎ ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሃመድ