የሽብር ተጠርጣሪዎች ችሎት22 ጥቅምት 2004ረቡዕ፣ ጥቅምት 22 2004የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሶስተኛዉ የወንጀል ችሎት የፌደራሉ አቃቤ ህግ ክስ በመሠረተባቸዉ፤https://p.dw.com/p/RuWbማስታወቂያ ሁለት ኢትዮጵያዉያንና ሁለት የስዊድን ጋዜጠኞች ላይ የጀመረዉን መረጃ የመስማት ሂደት ዛሬ አጠናቀቀ። ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ እንደዘገበዉ ፍርድ ቤቱ የአቃቤ ህግንና የተከሳሽ ጠበቆችን ክርክርም አድምጧል። ነገ ብይን ለመስጠት ቀጥሯል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ