1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሸንገን ውልና አነጋጋሪው የፀጥታ ጥያቄ፣

ዓርብ፣ ሚያዝያ 19 2004

26 የአውሮፓ ሀገራትን ያስተሣሠረው የሸንገን ውል፤ እንደገና በሀገር አስተዳደር ሚንስትሮች ደረጃ ፣ ማነጋገር ይዟል። ዩውሮን በመሰለ የገንዘብን ሸርፍ፤ ለአውሮፓ ኅብረት አንድነት የፈጠረው የተሳካ ተግባር የቱሪዝም መስፋፋትን፤ በአጠቃላይ

https://p.dw.com/p/14mIV

የኤኮኖሚ ዕድገትን ያስገኘው እንቅሥቃሤ ይበልጥ ወደ ላቀ አንድነት እንዳይሸጋገር፣ የሸንገኑ ክርክር እክል አይፈጥር ይሆን?! እውን የሸንገኑ ውል በፀጥታ አጠባበቅ ረገድ አሳሳቢ ነው? ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት የብራሰልሱን ዘጋቢአችንን ገበያው ንጉሤን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ገበያው ንጉሴ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ