የሸንገን ስምምነት አስራ አምስተኛ ዓመት16 መጋቢት 2002ሐሙስ፣ መጋቢት 16 2002የአውሮፓ አገራት የድንበር ኬላዎችን በማፍረስ ህብረታቸውን ይበልጥ ማጠናከር ከጀመሩ ነገ 15 ዓመት ይሞላቸዋል ።https://p.dw.com/p/McQ4ምስል AP GraphicsBankማስታወቂያየዛሬ 15 ዓመት በተወሰኑ አገራት ጸድቆ ዛሬ የአባላቱ ቁጥር 25 የደረሰው የድንበር ላይ ቁጥጥርን ያነሳው የሸንገን ስምምነት የአውሮፓን አንድነት ዕውን ለማድረግ ከተወሰዱት ዕርምጃዎች ወሳኙ ነው ። የዚህ ስምምነት ጠንካራና ደካማ ጎኖች የዛሬው አውሮፓ ጀርመን ዝግጅት ትኩረት ነው አብረን እንቆይ ሂሩት መለሰ