የሸንኮራ እርሻና የተፈናቃዮች አቤቱታ
ረቡዕ፣ የካቲት 28 2004ማስታወቂያ
መገንባት መሆኑን የወኪላችን የታደሰ እንግዳዉ ዘገባ ያስረዳል። አዳዲስ ለሚገነቡት ዘጠኝ የስኳር ፋብሪካዎች ሲባል፤ በተለያዩ የሐገሪቱ ክፍሎች ለሸንኮራ አገዳ ልማት በተመረጡ ቦታዎች ኗሪዉ ህዝብ ያለምንም ማካካሻ ተፈናቅለናል በሚል አቤቱታ እያሰማ ነዉ። የኢትዮጵያ የስኳር ኮርፖሬሽን በበኩሉ ያለማካካሻ ከመኖሪያ ቀየዉ የተፈናቀለ የለም ይላል። ታደሰ ዝርዝሩን አድርሶናል፤
ታደሰ እንግዳዉ
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ