የሶርያ መርጃ ዓለም አቀፍ ስብሰባ
ቅዳሜ፣ መጋቢት 7 2011ማስታወቂያ
በጦርነት ለፈረሰችው እና ህዝቦቿ ለተሰደዱባት ሶርያ ርዳታ ለማሰባሰብ እና ስለወደፊት እጣ ፈንታዋ ለመምከር በዚህ ሳምንት ብራስልስ ቤልጄም ላይ የሶርያ መርጃ ዓለም አቀፍ ስብሰባ ተካሂዷል። ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ስብሰባዎች በኩዌት እና ለንደን የተካሄዱ ሲሆን የዚህ ሳምንቱ ሶስተኛው ነው ተብሏል። የብራስልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ስብሰባውን ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ገበያው ንጉሴ
ልደት አበበ