የሶሪያ ተቃዋሚዎች ጉባኤ በኢስታምቡል
ዓርብ፣ ጥር 9 2006ማስታወቂያ
በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ፓሪስ ላይ የሶርያ ወዳጅ ሀገራት እና ሩሲያ ስብሰባ ማድረጋቸው እና በስብሰባው ሂደት እና አጠቃላይ ይዘት መስማማታቸው የሚታወስ ነው። የመንግስት ተቃዋሚዎቹም በስብሰባው በመሳተፍ የሶርያ የሰላም ሂደት ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ ተላልፎላቸዋል። በሶሪያ የመንግሥት ተቃዋሚዎች መካከል ስላለው አለመግባባት እና አቋም የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ ።
ገበያው ንጉሴ
ልደት አበበ
ነጋሽ መሐመድ