የሶሪያው ማዕቀብ መሰናከል24 መስከረም 2004ረቡዕ፣ መስከረም 24 2004በሶሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የጠየቀውን ፣ ለፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የቀረበ የውሳኔ ሃሳብ ሩስያ እና ቻይና ድምፅን በድምፅ የመሻር መብታቸውን በመጠቀም ትናንት ውድቅ ማድረጋቸው ምዕራባውያን አገራትንና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎችን አስቆጣ ።https://p.dw.com/p/RpJCህዝባዊ ተቃውሞ በሶርያምስል dapdማስታወቂያበአውሮፓ መንግሥታት ተረቆ የቀረበውን ይህንኑ የውሳኔ ሃሳብ ሩስያ እና ቻይና ተቃውመው በመጣላቸው ዩናይትድ ስቴትስ እና ፈረንሳይ ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል ። ጀርመንም የምክር ቤቱ አባላት በውሳኔው ባለመስማማታቸው ማዘኗን አስታውቃለች ። ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ