የሶማልያ የመንግሥትና አህሉል ሱና ስምምነት፣7 መጋቢት 2002ማክሰኞ፣ መጋቢት 7 2002አህሉል ሱና ወልጀማዓ የተባለው የሶማልያ የተቃዋሚ ቡድን አንድ አንጃ፣ ከሶማልያ የሽግግር መንግሥት ጋር ተባብሮና ተጣምሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሞአል።https://p.dw.com/p/MUXcምስል APማስታወቂያትናንት ፣ አዲስ አበባ ውስጥ የተፈረመው፣ በተባበሩት መንግሥታት ማኅበርና በ«ኢ ጋ ድ » አደራዳሪነት ፣ ከዓመት በፊት በጂቡቲ የተደረሰበት ስምምነት አካል መሆኑም ታውቋል። ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ