የሶማልያ ተቀናቃኝ ወገኖች ስምምነት4 ሰኔ 2000ረቡዕ፣ ሰኔ 4 2000የሶማልያ ተቀናቃኝ ወገኖች ስምምነት በጅቡቲ ካለፈው ሣምንት ወዲህ በተመድ አስተባባሪነት የተወያዩት የሶማልያ ሽግግር መንግሥትና የተቃውሞው ኅብረት ለሶማልያ ዳግም ነጻነት ተወካዮች ትናንት አንድ ስምምነት ደረሱ።https://p.dw.com/p/EHb4የቀጠለው ሁከት ሰለባ የሆነ አንድ ሲቭል የሶማልያ ተወላጅምስል APማስታወቂያበስምምነቱ መሠረት፡ ሁለቱ ወገኖች በሚቀጥለው ወር ሦስት ወር የሚዘልቅ የተኩስ አቁም ደምብ ይደርሳሉ። ይሁንና፡ አስመራ የሚገኙት አንዳንድ የሶማልያ ዳግም ነጻነት ቡድኖች የጅቡቲውን ስምምነት እንደማይቀበሉ ከወዲሁ ካስታወቁ በማስታወቃቸው፡ ስምምነቱ መሳካቱ አጠራጣሪ ሆኖዋል።