የሶማሊያ ፖለቲከኞች ዉዝግብ12 ሚያዝያ 1999ዓርብ፣ ሚያዝያ 12 1999የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር፣ የሽግግር መንግሥቱ የቀድሞ አፈ-ጉባኤ እና የሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ሕብረት መሪ በቅርቡ ከአስመራ የሰጡትን መግለጫ የሽግግር መንግሥት አጣጥሎ ነቀፈዉ።የፕሬዝዳት አብዱላሒ የሱፍ የፅሕፈት ቤት ሐላፊ አብዱረዛቅ አደም ሐሰን ዛሬ ከዶቼ ቬለ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደገለጡት ሰወስቱ ሰዎች መንግስታቸዉን በመቃወም ከአስመራ በሰጡት መግለጫ ሥርዓትን ያልተከተ ነዉ።ተቀባይነትም የለዉም።ነጋሽ መሐመድhttps://p.dw.com/p/E0YUየሶማሊያ ሚሊሺያዎችምስል APማስታወቂያ�ብዱረዛቅ አደም ሐሰንን አነጋግሯቸዋል።