የሶማሊያ ስደተኞች በዶሎ አዶ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 27 2003ማስታወቂያ
ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በሶማሊያ የዘለቀዉ ግጭት እና ጦርነት ታክሎበት ክቡሩ የሰዉ ልጅ ህይወት እንደቅጠል የሚረግፍበት ደረጃ ደርሷል ይላል ዶሎ አዶ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያን ጎብኝቶ የተመለሠዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባ። ከተለያዩ የሶማሊያ ግዛቶች ወደዶሎ አዶ መጠለያ ጣቢያ የደረሱት የረሃብ ሰለባዎች፤ አካል መንፈሳቸዉን ካዛለዉ ጠኔ ሌላ የአልሸባብ ታጣቂዎችን ቅጣትም ወርዶባቸዋል።
ታደሰ እንግዳዉ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ