የስፖርት ዝግጅት19 ነሐሴ 2006ሰኞ፣ ነሐሴ 19 2006የአውሮጳ ታላላቅ የእግር ኳስ ቡድኖች ፍልሚያ፤ የፕሬሚየር ሊግ፣ የቡንደስ ሊጋ እና የላሊጋ ውጤቶች ዳሰሳ ተደርጎባቸዋል። ኢትዮጵያውያን ወጣት አትሌቶች በቻይናው የወጣቶች ኦሎምፒክ ትናንት እና ከትናንት በስትያ ተደጋጋሚ ድሎችን አስመዝግበዋል። የመኪና ሽቅድምድም እና ሌሎች አጫጭር ዘገባዎችንም አካተናል።https://p.dw.com/p/1D0zMማስታወቂያ