የስፖርት ዘገባ4 ጥቅምት 2002ረቡዕ፣ ጥቅምት 4 2002ቀነኒሣ በቀለ ባለፈው አርብ ዙሪክ ላይ ባስመዘገበው የጎልደም ሊግ አምሥተኛ ድል ለሚሊዮን ዶላር ሽልማት ተፎካካሪ መሆኑን ቀጥሏል።https://p.dw.com/p/JMcVማስታወቂያጎልደን ሊግ አትሌቲክስ፣ እግር ኳስ፣ ቴኒስና የአውቶሞቢል እሽቅድድም!