የስደተኞች ጊዚያዊ መጠለያ በቦን ከተማ
ማክሰኞ፣ መስከረም 27 2007ማስታወቂያ
ለነዚህ ስደተኞችም መንግሥት በአሁኑ ሰዓት ጊዜያዊ መጠለያ በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። አንደኛው መጠለያ ዶይቸ ቬለ በሚገኝበት በቦን ከተማ ዙሪያ በሚገኘዉ፣ ባድ ጎደስበርግ የተሰኘ አካባቢ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ከቦን ብዙም በማትርቀዉ በኮሎኝ ከተማ ነው። ለአካባቢው ነዋሪ አዲስ ወደከተማው ስለሚመጡት ስደተኞች እና ማቆያ ቦታ ለመግለጽ በተዘጋጀው ስብሰባ የዶይቸ ቬለዋ ግሬታ ሄርማን እንደምትለው በርካታ የባድ ጎደስበርግ ነዋሪዎች ተገኝተዋል። ስብሰባውን ተከታትላ የዘገበችውን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን እንደሚከተለው ያቀርበዋል።
ግሬታ ሄርማን/ ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ