1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስደተኞች ጉዳይ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 4 2012

በስዊዘርላንድ ጄኒቫ የስደተኞችን ጉዳይ በተመለከተ ከሁለት ወራት በኋላ ለሚካሄደው ዓለም አቀፍ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ምክክር ተደረገ። የምክክር መድረኩ ያተኮረው በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ስደተኞችን ላስጠለለችው ኢትዮጵያ ላይ ነው።

https://p.dw.com/p/3RLn2
Flash-Galerie Der Blick aus meinem Fenster Addis Abeba Äthiopien
ምስል S. Mengist

የስደተኞች ጉዳይ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ

በስዊዘርላንድ ጄኒቫ የስደተኞችን ጉዳይ በተመለከተ ከሁለት ወራት በኋላ ለሚካሄደው ዓለም አቀፍ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ምክክር ተደረገ። የምክክር መድረኩ ያተኮረው በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ስደተኞችን ባስጠለለችው ኢትዮጵያ ላይ ነው። የምክክር መድረኩ ተሳታፊ የነበሩ ለጋሽ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ስደተኞችን ለማስተናገድ ስለሚያስፈልጋት ድጋፍ መክረዋል።

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተስፋለም ወልደየስ
ሸዋዬ ለገሠ