የስደተኞች ሕግ በአውሮጳ25 ኅዳር 2001ሐሙስ፣ ኅዳር 25 2001...ስደተኞች ከገቡበት ቀን አንስቶ ባሉት ስድስት ወራት የስራ ፈቃድ ይሰጣቸው የሚለው ይገኝበታል።https://p.dw.com/p/G9M1ስደተኞች ወደብ ላይምስል APማስታወቂያየአውሮጳ ህብረት ተግባራዊ አድርጎት ሲሰራበት በቆየው ሕግ ላይ አሁን ማሻሻያ ተደርጎበት የቀረበውን ስደተኞችን የሚመለከተውን ሕግ ተቀበለ። ከማሻሻያዎቹ መካከልም የአውሮጳ ሕብረት የአባል አገራቱን ምድር የረገጡ ስደተኞች፤ ከገቡበት ቀን አንስቶ ባሉት ስድስት ወራት የስራ ፈቃድ ይሰጣቸው የሚለው ይገኝበታል። ሁኔታው በአንዳንድ አባል አገራቱ ዘንድ ክርክር አስነስቷል።