የስዊድን መገናኛ ብዙሃንና የመብት ተሟጋቾች ትችት
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 7 2004ማስታወቂያ
የስዊድን መገናኛ ብዙሃንና የመብት ተሟጋቾች ካለፈዉ ሐምሌ ወር አንስቶ ኢትዮጵያ ዉስጥ እስር ላይ የሚገኙትን የ29ዓመቱ ፎቶ ጋዜጠኛ ዮዋን ፐርሰን እና የ30ዓመቱን ዘጋቢ ማርቲን ሺቢየንን ለማስፈታት የስዊድን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተገቢዉን ጫና አላዳረጉም የሚል ትችት እያቀረቡ ነዉ። በጉዳዩ ላይ ጋዜጠኞቹን ለስራ ያሰማራዉን የስዊድኑን ፊልተር መጽሄት ዋና አዘጋጅ ያነጋገረችዉ ሸዋዬ ለገሠ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች።
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሠ