የስዊድናዊያኑን ጋዜጠኞች ጉዳይ የተመለከተው ችሎት
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 21 2004ማስታወቂያ
አቃቤ ህግ በተከሳሾቹ ላይ ለመሰረተው ክስ ማረጋጋጫ ይሆነኛል ያለውን የሰው የቪድዮ እና የሰነድ ምስክርና መረጃዎችን ለፍርድ ቤቱ አቅርቧል ። የተከሳሽ ጠበቆችም ለአቃቤ ህግ ምስክሮች የመስቀልኛ ጥያቄ አቅርበው ነበር ። ከ ጠዋት እስከ አመሻሽ ድረስ የቀጠለው ክርክር ዛሬ ባለማብቃቱ ለነገ ተቀጥሯል ። የፍርድ ቤቱን ውሎ የተከታተለውን ታደሰ እንግዳውን ነጋሽ መሐመድ አነጋግሮታል።
ታደሰ እንግዳው
ነጋሽ መሐመድ