የስዉሩ ርሃብ ተጠቂዎቹ ቢሊዮኖች (Podcast)22 ሐምሌ 2006ማክሰኞ፣ ሐምሌ 22 2006ምንም እንኳን ከሁለት ቢሊዮን ህዝብ በላይ ድሃ መሆኑ ወይም ለድህነት መቃረቡ ቢገለፅም በምግብ እጥረት የሚሰቃየዉ ቁጥር በመጠኑም ቢሆን መቀነሱ ነዉ የተሰማዉ። እንዲያም ሆኖ ለተመጣጠነ የምግብ እጥረት ቢሊዮኖች ተጋልጠዋል።https://p.dw.com/p/1Cm29ማስታወቂያ