የስምጥ ሸለቆው እሳተ ገሞራዎች አዲስ ጥናት28 ነሐሴ 2006ረቡዕ፣ ነሐሴ 28 2006ኢትዮጵያ ፤ በአፋር ምድርና በዋናው ስምጥ ሸለቆ በዛ ያሉ የከሰሙና በአሁኑም ጊዜ ቢሆን የሚንፈቀፈቁ ፣ እቶን እሳት የሚተፉ ፣ በዛ ያሉ እሳተ ገሞራዎች ያሏት ሀገር ናት።https://p.dw.com/p/1D65Iማስታወቂያ