የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ
ሐሙስ፣ ሐምሌ 29 2013ማስታወቂያ
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 1ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል ። ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ሰለሞን ላሌ የምክር ቤት አባላት የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ ብልሹ አሰራሮችንና ሌብነትና በፅናት እንዲታገሉ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል። ጉባኤውን የተከታተለው የሀዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ