የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 13 2013ማስታወቂያ
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አምስተኛ ዙር ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን በሀዋሳ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ክልሉ ባለፉት ዘጠኝ ወራት አከናውኗል ያሉትን ተግባራትና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። የሥራ አፈጻጸሙን ዘገባ በበጎነት የተቀበሉት የምክር ቤቱ አባላት በበኩላቸው ሊታረሙ ይገባል ያሏቸውን ነጥቦች ጠቁመዋል።
ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ
ሸዋዬ ለገሠ
እሸቴ በቀለ