የሲያትሉ የተቃዋሚ ድርጅቶች ጉባዔ፣
ሰኞ፣ ኅዳር 4 2004ማስታወቂያ
ድርጅቶቹ ፤ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ኅብረት፣ ግንቦት ሰባት የፍትኅ፣ የነጻነት እና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ናቸው::
ከትናንት በስቲያ፣ በዩናይትድ ስቴትስ ፤ ዋሽንግተን ክፍለ ግዛት፣ ሲያትል ከተማ ውስጥ በተካሄደ ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ከተሳተፉት የድርጅት መሪዎች አንዱ፤ ኦነግ ፣ ጥያቄው፣ የመገንጠል ሳይሆን፤ በእኩልነት እና በነጻነት አብሮ የመኖር ነው ብለዋል::
ውይይቱ ከተካሄደበት ከሲያትል ከተማ ፣ ሪፖርተራችን ንግሥት ሰልፉ፣ የሚከተለውን አጠናቅራ ልካልናለች።
ንግሥት ሰልፉ
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ