የሱልጣን ዐሊ ሚራህ ሀንፍሬ ዜና ዕረፍት18 ሚያዝያ 2003ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 18 2003የአፋር ህዝብ የሀይማኖት እና የፖለቲካ መሪ የነበሩት ታላቁ ዐሊ ሚራህ ሀንፍሬ አረፉ።https://p.dw.com/p/RKJ1ማስታወቂያ በዘጠና ዓመታቸው ያረፉት ሱልጣን ዐሊ ሚራህ በስልጣን ዘመናቸው ሁሉ ለአፋር ህዝብ ኢትዮጵያዊነት እና ለአፋር ህዝብ አንድነት ሳያሰልሱ በመታገላቸው ነው የሚታወቁት። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ