የሰዎች ለሰዎች ድርጅት አዲስ የማሰልጠኛ ጣቢያ2 ጥቅምት 2008ማክሰኞ፣ ጥቅምት 2 2008ከጥቂት ዓመታት በፊት የሞቱት የኦስትርያ ዜጋ ካርል ሀይንስ በም የመሰረቱት የሰዎች ለሰዎች ግብረ ሰናይ ድርጅት ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ ዞን ቅንቢቢት ወረዳ በምትገኘው የሸኖ ከተማhttps://p.dw.com/p/1GnLCምስል DW/Y. Gebreegziabherማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በ50 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባውን የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ አስመረቀ። ኮሌጁ ከጀርመን በመጡ ዘመናዊ መሣሪያዎች የተሟላ መሆኑን ወደ ስፍራው ተጉዞ የጎበኘው እና ከተለያዩ የማሰልጠኛ ባለድርሻዎች ጋር የተነጋገረው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ገልፆልናል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ልደት አበበ አርያም ተክሌ