የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አስተያየት
ዓርብ፣ የካቲት 2 2010ማስታወቂያ
የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ መንግሥት እስረኞችን ለመፍታት መወሰኑን ማስታወቁን ተከትሎ የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት «CPJ» ዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት «HRW» እና «ፍሪደም ሃዉስ ያወጡት መግለጫ ላይ ያተኮረ ዘገባ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ