1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰሜን ኮርያና የአሜሪካ ድርድር

ረቡዕ፣ የካቲት 14 2004

ሰሜን ኮርያ በኒኩሊየር መርሃግብሯ ላይ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋ ጀምራ ያቋረጠችዉን ዉይይት ነገ እንዳዲስ ይጀመራል። ድርድሩ ድብቁ የፒዮንግያንግ ኒኩሊየር እቅድ አቅጣጫ ምናልባት ከመሪዉ ሞት ማግስት ወደየትነትን ይጠቁማል በሚል ተስፋ ተጥሎበታል።

https://p.dw.com/p/147oQ
ምስል AP

ሰሜን ኮርያ በተደጋጋሚ ይህን ጉዳይ ከአሜሪካን ጋ ብቻ ልነጋገር ስትል ቆይታለች። እንዲህ ያለዉ መድረክ የሚያመጣዉ ለዉጥ እንዳለ ለመፈተሽም የሁለቱ አገር መንግስታት ወኪሎች በቻይናዋ ዋና ከተማ ፔኪንግ ይካሄዳል። የዶቼ ቬለዉ ማቲያስ ቦሊንገር ላጠናቀረበዉ ዘገባ ሸዋዬ ለገሠ።

ማቴያስ ቦሊንገር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ