የሰሜን አሜሪካ የባህልና የስፖርት ፊስቲቫል ፍፃሜ 1 ሐምሌ 2005ሰኞ፣ ሐምሌ 1 2005በሜሪላንድ እና በዋሽንግተን ዲሲ ላላፈዉ አንድ ሳምንት ሲካሄዱ የቆዩት፤ የስፖርት የባህል ፊስቲቫሎች፤https://p.dw.com/p/193xGየሰሜና አሜሪካ የባህልና የስፖርት ፊስቲቫል ተጠናቀቀምስል A. Alemayehuማስታወቂያ በቨርጂንያ እና በዋሽንግንግተን ዲሲ ቡድኖች የዋንጫ ባለቤትነት ተጠናቀቁ ። ዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ለነዚሁ ዝግጅቶች ከተለያዩ ግዛቶች እና አገራት በመጡ ኢትዮጵያንዉያን ደምቃ ነዉ የቆየችዉ። በዝግጅቱ ላይ የታደሙት ኢትዮጳያዉያን፤ ፌደሬሽኑ ዳግም ወደ አንድነት እንዲመለስ ጥሪ አቅርበዋል። አበበ ፈለቀ አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ