የሰማያዊ ፓርቲ ስሞታና የምርጫ ቦርድ ምላሽ 13 የካቲት 2007ዓርብ፣ የካቲት 13 2007ሰማያዊ ፓርቲ ፤ ከ 200 በላይ የተመዘገቡ የፓርቲው እጩ ተወዳዳሪዎ ች፣ በምርጫ አስፈጻሚዎች ተሰርዘውብኛል ሲል ማማረሩን ፣ ዮሐንስ ገብረአግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የምርጫ ቦርድ ምላሽ፤ ሰማያዊ ፓርቲ ፤ ምርቻ ቦርድ እውቅና ባልሰጠውhttps://p.dw.com/p/1Ef9Bምስል DWማስታወቂያ «ትብብር» በሚል አደረጃጀት ፣ የሌሎች ፓርቲዎች አባላት በሰማያዊ ስም እንዲመዘገቡ አድርጓልና አግባብነት የለውም የሚል ነው። የሰማያዊ ፓርቲ መሪ የተሠረዙት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ናቸው ሲሉ አስታውቀዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ