የሰማያዊ ፓርቲ መሪ ከዉጪ ጉዞ መታገድ15 መጋቢት 2006ሰኞ፣ መጋቢት 15 2006የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ የሰማዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከአዲስ አበባ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይጓዙ ታግደዋል።ኢንጂነር ይልቃልhttps://p.dw.com/p/1BVAIማስታወቂያ የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ለወጣት አፍሪቃዉያን መሪዎች ባዘጋጀዉ ሥልጠና ላይ ለመካፈል ነበር ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚጓዙት።ይሁንና ባለፈዉ ዓርብ ማታ ቦሌ ዓለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊ ከደረሱ በኋላ የኢትዮጵያ የኢምግሬሽን ባለሥልጣናት እንዳይጓዙ ከልክለዋቸዋል። ነጋሽ መሐመድ ኢንጂነር ይልቃልን ስለ ጉዳዩ በስልክ አነጋግሯቸዋል። ነጋሽ መሐመድ