የሮመዳን አቀባበል
ዓርብ፣ ነሐሴ 15 2001ማስታወቂያ
በየዓመቱ ወደ መካ የሀጂ እና ኡምራ ጉዞ የሚያደርገው ሙስሊም ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነው ። ዘንድሮ ወደ መካ የሚጓዘው ምዕመን H1N1 የተባለው ቫይረስ የሚያስከትለው ከባድ ኢንፍሉዌንዛ ሰለባ እንዳይሆን የጥንቃቄ ዕርምጃዎች ተወስደዋል ። በዚህ ወቅት ላይ የበርካታ ሙስሊሞች መሰባሰቢያ ከሆነችው ከሳውዲ አረቢያ ነብዩ ሲራክ ነገ ስለሚጀመረው የሮመዳን ፆም የሀይማኖት አባት እንዲሁም በዚያ የሚኖሩ ሙስሊሞችን አስተያየት ያካተተ ዘገባ ልኮልናል ።
ነብዩ ሲራክ ፣ ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ