የርዕስ ሊ/ጳጳሳት ፍራንሲስ በዓለ ሢመት11 መጋቢት 2005ረቡዕ፣ መጋቢት 11 2005ባለፈው ሣምንት የተመረጡት የአዲሱ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕስ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በዓለ ሢመት ዛሬ በቫቲካን ተከናወነ። የአርጀንቲንያ ተወላጅ የሆኑትን የርዕስ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስን በዓለ ሢመት እጅግ ብዙ ሕዝብ፡ በርካታ የሀገርhttps://p.dw.com/p/180NXምስል Reutersማስታወቂያ መሪዎችም በሮም ተከታትለውታል። ከሮማ ወኪላችን ተኽለእግዚ ገብረኢየሱስ በስልክ አነጋግሬዋለሁ። ተኽለእግዚ ገብረኢየሱስ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ