የራስሙሰን ጋዜጣዊ መግለጫ27 ሐምሌ 2001ሰኞ፣ ሐምሌ 27 2001አዲሱ የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ቃል ኪዳን ድርጅት ኔቶ ዋና ፀሀፊ አንደርስ ፎህ ራስሙሰን በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ድርጅታቸው ቅድሚያ ትኩረት የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ይፋ አድርገዋል ።https://p.dw.com/p/J2tBአዲሱ የኔቶ ዋና ፀሀፊ አንደርስ ፎህ ራስሙሰንምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ራስሙሰን የድርጅቱን ዋና ፀሀፊነት ስልጣን ከተረከቡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት አፍጋኒስታን የኔቶና የሩስያ እንዲሁም የኔቶና የሜዲቴራንያን አካባቢ አገራት ግንኙነት ድርጅታቸው በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ ከሚያተኩርባቸው ጉዳዮች ዋነኛዎቹ ናቸው ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ፣ ተክሌ የኋላ