የሪፕብሊካን ፓርቲ ወሳኝ የምርጫ ፉክክር 26 መጋቢት 2004ረቡዕ፣ መጋቢት 26 2004በትናንትናው እለት በ 3 የአሜሪካን ግዛቶች የተካሄዱትን የሪፐብሊካን ዕጩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫዎች፣ ዕጩ ተወዳዳሪ ሚት ሮምኒ ሙሉ በሙሉ አሸነፉ ። ሮምኒ በትናንትናው ምርጫ በዊስኮንሰን ፣ በዋሽንገተን ዲሲ ና በሜሪላንድ ድል ቀንቷቿዋል ።https://p.dw.com/p/14XuSምስል Reutersማስታወቂያ በትናንትናው እለት በ 3 የአሜሪካን ግዛቶች የተካሄዱትን የሪፐብሊካን ዕጩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫዎች፣ ዕጩ ተወዳዳሪ ሚት ሮምኒ ሙሉ በሙሉ አሸነፉ። ሮምኒ በትናንትናው ምርጫ በዊስኮንሰን ፣ በዋሽንገተን ዲሲ ና በሜሪላንድ ድል ቀንቷቿዋል ። ይሁንና አሁንም ለሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩነት የሚያበቃቸውን ድምፅ አላገኙም ። አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ ሸዋዮ ለገሰ