የሥነ-ቅመማ መታሰቢያው ዘመን፣ 2011 እና ኢትዮጵያ፣
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2004ማስታወቂያ
ባለፈው መስከረም ወር ማለቂያ ገደማ፤ በተጠቀሰው የሳይንስ ዘርፍ የታሰበውን ዓመት መንስዔ በማድረግ፤ ፣ ጀርመን ውስጥ ፤ በ MAINZ ከተማ ፣ በዮሐንስ ጉዑተንበርግ ዩኒቨርስቲ፤ ለኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት የሰጠ ጉባዔ ካዘጋጁት መካከል፤ በዚያው ዩኒቨርስቲ የኑክልዬር ሳይንስ ባለሙያ፤ ተመራማሪና የዩንቨርስቲ መምህር የሆኑትን ዶ/ር ጌዴዎን ጌታሁንን ተክሌ የኋላ ፤ የዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ የቃለ ምልልስ እንግዳ አድርጓቸዋል።
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሰ