የሞ ኢብራሒም ተቋም ጋዜጣዊ መግለጫ
ሰኞ፣ መስከረም 19 2007ማስታወቂያ
በዚህም ሰንጠረዥ ሞሪሺየስ ቀዳሚውን ስፍራ ስትይዝ፣ ሶማሊያ እጅግ ዝቅተኛ ነጥብ በማግኘት በመጨረሻው ቦታ ላይ ትገኛለች። በሌላ በኩል የሞ ኢብራሒም ድርጅት በተለመደው አሰራሩ ለውጥ በማድረግ፣ ከሰንጠረዡ ጋ እኩል ይፋ ያወጣው የነበረውን በመልካም አስተዳደር ብቃት ተሸላሚ የሚያደርገውን ከሥልጣን የወረደ የአፍሪቃ መሪ ስም በሌላ ጊዜ ለማውጣት መወሰኑን አስታውቋል። የተቋሙ መስራች ሞ ኢብራሒም በተገኙበት የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ ለንደን የሚገኘው ወኪላችን ድልነሳው ጌታነህ ተከታትሎታል።
ድልነሳው ጌታነህ
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ